-
Mashup Score: 2የኩላሊት ለጋሽ መሆን፦ ማወቅ ያለብን ነገር - የጤና ወግ - 2 day(s) ago
Written by: Robel Habtamu Ababiya M.D, General Practitioner, Lecturer Reviewed by: Fitsum T. Hailemariam M.D, Assistant Professor of Medicine, Division of Nephrology, Hypertension and Transplantation በኢትዮጵያ የኩላሊት ህመም ከፍተኛ የጤና ተግዳሮት ሲሆን ብዙ ግለሰቦችን ያጠቃል። በተጨማሪም የጤና ስርዓቱ ላይ ከባድ ሸክም እየፈጠረ ነው። በመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት በሽታ ለሚሰቃዩ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ
Source: yetenaweg.comCategories: General Medicine News, NephrologyTweet
የኩላሊት ለጋሽ መሆን፦ ማወቅ ያለብን ነገሮች። https://t.co/GorPGAb71l