የኩላሊት ለጋሽ መሆን፦ ማወቅ ያለብን ነገር – የጤና ወግ
Written by: Robel Habtamu Ababiya M.D, General Practitioner, Lecturer Reviewed by: Fitsum T. Hailemariam M.D, Assistant Professor of Medicine, Division of Nephrology, Hypertension and Transplantation በኢትዮጵያ የኩላሊት ህመም ከፍተኛ የጤና ተግዳሮት ሲሆን ብዙ ግለሰቦችን ያጠቃል። በተጨማሪም የጤና ስርዓቱ ላይ ከባድ ሸክም እየፈጠረ ነው። በመጨረሻ ደረጃ የኩላሊት በሽታ ለሚሰቃዩ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ በጣም ውጤታማ የሕክምና አማራጭ